ውድ ተማሪዎቻችን እንኳን ወደ ሁለተኛ ዙር ዲፕሎማ የሸሪዓ ትምህርት በደህና መጣችሁ።ስለዚህ የሁለተኛ ዙር ተማሪዎቻችን ወደ አፍሪካ አካዳሚ መድረክ ትምህርቶች እና ፈተናዎች የሚሰጡበት በግልዎ አካውንት በመግባት፤ አካውንታችሁ መስራት አለመስራቱን አረጋግጡ።
ወደ አካውንታችሁ መግባት ካልቻላችሁ ወይም ምንም አይነት ችግር ከአጋጠማችሁ ከቴክኒክ ድጋፍ ጋር ተገናኙ።የቴክኒክ ድጋፍ ሊንክ፡ https://bit.ly/3p83jLl
Your email address will not be published. Required fields are marked *
Comment *
Name *
Email *
Website
Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.