ዲፕሎማ የሸሪዓ ትምህርት ለሁለተኛ ዙር ምዝገባ ተከፍቷል።

አፍሪካ አካዳሚ ሰላም ይላቹዋል
የእስላምና ሀይማኖት መሰረታዊ ጉዳዮች እና ማንኛውም ሙስሊም ሊያውቀው የሚገባ ነገሮች የመማር ፍላጎት ላሉት የአማረኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች በሙሉ፦

ምዝገባው በአካዳሚው ዌብሳይቱ መሰረት አሁን ክፍት ነው።

እንዲሁም ለሁለተኛ ዙር የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል።

ምዝገባው እስከ ዱል ቅዕዳ 30/1444 ማለትም 19/06/2023 ይቀጥላል።

 በኢንተርኔት ፣ በማህበራዊ ሚዲያ እና በአፍሪካ ቲቪ የሸሪዓ ትምህርትን ለፈላጊዎች ለማቅረብ ያለመ የትምህርት መርሃ ግብር ምናባዊ መድረክ ነው።

የትምህርቱ አይነት

ሁሉም ትምህርቶች በ

ፒዲኤፍ መጽሐፍት

የቪዲዮ ትምህርቶች በአካዳሚው የቲቪ ጣቢያ ላይ

በ Youtube ላይ የቀጥታ ሰርጭት

ትምህርቱን የሚያቀርቡት መምህራኖች

*ሼኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን

*ሼኽ አብዱለጢፍ ጦሃ ሙሐመድ

*ሼኽ ሙሐመድ ፈረጀ መይግኑ

*ሼኽ ኑረላህ ሐሚዲን አብዱሰመድ

*ሼኽ መሐመድ አሚን አደም ዑመር

ለመጀመሪያ ምድብ ምዝገባን ለመክፈት የቀረው

ቀን
ሰአት
ደቂቃ
ሰከንድ