“አካዳሚያችን የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዲቀላጠፍ ሁሉንም ተግባራቶች ያከናውናልትምህርቱን በጽሁፍ እና በምስል አዘጋጅቶ ያቀርባልተማሪዎችን ከመከታተል አንስቶ በየቀኑ በየሳምንቱ በየወሩ ፈተና ያዘጋጃልተማሪው ከመምህራኖች ጋር የሚገናኝበትን መንገድ ያዘጋጃል”
ፒዲኤፍ መጽሐፍት
የቪዲዮ ትምህርቶች በአካዳሚው የቲቪ ጣቢያ ላይ
በ Youtube ላይ የቀጥታ ሰርጭት
የውጤት ደረጃዎች እንደሚከተለው ናቸው
ተማሪው አራቱን ሴሚስተሮች ካለፈ የፕሮግራሙ ማጠናቀቂያ የምስክር ወረቀት ይሰጠዋል።