የምዝገባ ቅድመ ሁኔታ

“አፍሪካ አካዳሚ”የርቀት ትምህርት መርሃ ግብር ሸሪዓን ለመማር የሚፈልጉ ተማሪዎችን ምንም አይነት የትምህርት ማስረጃ ሳይጠይቅ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን መጨረሱን ሲያበስር በደስታ ነው

  • ተማሪው አማርኛ ቋንቋ መናገር ፣ መጻፍ እና ማዳመጥ ብቃት ያለው መሆን አለበት ፤ ምክንያቱም በትምህርት ሂደት ውስጥ የአካዳሚው ዋናው ቋንቋ አማርኛ ነው።
  • ተማሪው ቢያንስ 16 ዓመት መሆን አለበት።
  • ተማሪው እንደ አስፈላጊነቱ የምዝገባ ሂደቱን ማጠናቀቅ አለበት። የመጀመሪያው ዙር ትምሀርት ሊጀመር የቀረው ጊዜ
ለመጀመሪያ ምድብ ምዝገባን ለመክፈት የቀረው
ቀን
ሰአት
ደቂቃ
ሰከንድ