እኛን ይወቁ

ፕሮግራሙን ከጨረሱ በኋላ የትምህርት ሂደት ውጤቶች የሚከተሉት ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል።

  • ተማሪዎቹ ከሸሪአ ትምህርት ምን እንደሚያሰፈልጋቸው በደንብ ተረድተውት ዲኑ ያለሱ ሊመሰረትበት ከሚችለው ከመጀመሪያው ዕውቀት የሚፈልጉትን ነገር አግኝተዋልማለት ነው ።
  • ፍሬውም አንድ ሙስሊም ተማሪ አላህን በማስተዋል እና በእውቀት ማምለክ ነው።
  • ተማሪው ቤተሰቦቹን እና ዘመዶቹን የተማረውን የዲን እውቀት እንዲያስተምር ፣ ትምህርቱም ከ ጽንፈኝነት እና ከ አክራሪነት የራቀ ወደ መልካም ስነ ምግባር የሚጣራ ነው ፡፡
  • ተማሪው ይህንን ዕውቀት ከወደደው እና በጥሞና ከተከታተለው ወደ አላህ ጥሪ(ዳዕዋ) ላይ በመሰማራት በሊሎችም ትምህርትን የሚያግዙ እንደ ጥናታዊ ጽሁፍ ማዘጋጀት ክሁጥባ እና ሙሃደራዎች ማዘጋጀት የሚችልበት ደርጃ ላይ ይደርሳል፡፡
  • ይህ ፕሮግራም ተማሪው የቀሰምውን እውቀት በመስጂዶች እና ሕዝብ በተሰበሰባቸው ቦታዎች ላይ ማስተማር ወይም በኢንተርኔት ላይ እውቀቱን በቀላሉ ለማካፈል ይችላል

አላህም ከዓላማችን (ከሀሳቡ) በስተጀርባ ነው ፣ እሱም ወደ ትክክለኛ መንገድ መሪ ነው።