ምንጊዜም ምዝገባው ለሁሉም ክፍት ነው።
እሱም አጫጭር የሸሪዓ ኮርሶች ጥርቅም ሲሆን አንድ ሙስሊም ሊያውቀው ከሚገባ የእስልምና ምዕራፎች ውስጥ አንድና ከዛ በላይ ርዕሶችን የሚዳስስ ነው።
ይህ ኮርስ የአቂዳን አስተምህሮት የሚዳስስ ሲሆን፤ ሙስሊሞች ከየት አቂዳቸውን እንደሚወስዱ፣ ስድስቱ የእምነት መሰረቶች እና እነዚህ የእምነት መሰረቶችን የሚፃረሩ እና የተውሂድ ክፍሎች እና የመሳሰሉትን ርዕሶች ያብራራል።
ኮርሱ በ15 ክፍል
ይህ ኮርስ የአምልኮ ህግጋትን አስተምህሮት የሚዳስስ ሲሆን፤ የጠሃራ፣ የሷላት፣ የፆም እና የሀጅ ህግጋትን እና የመሳሰሉትን ርዕሶች ይዳስሳል።
ይህ ኮርስ የቤተሰብ ህግጋት አስተምህሮትን የሚዳስስ ሲሆን፤ ሴት ልጅ በእስልምና፣ ስለ ሙስሊም ሴቶች ሂጃብ፣ ስለ ዒዳ፣ ሰለ አስተዳደግ እና ሴት ነክ ርዕሶችን ይዳሰሳል።
ኮርሱ በ10 ክፍል
ይህ ኮርስ ስለ እስላማዊ የመንፈስ ህክምና አስተምህሮት እና ከድግምት እና አይን እንዴት እንደ ምንጠበቅ የሚዳስስ ኮርስ ነው።
ኮርሱ በ13 ክፍል
ይህ ኮርስ የልብ ተግባራት አስተምህሮት የሚዳስስ ሲሆን፤ በአላህ ላይ መመካት፣ እውነተኝነት፣ ደግነት፣ ወደ አላህ መመለስ እና የአላህ ውዴታና የመሳሰሉትን ርዕሶች ይዳስሳል።c
ኮርሱ በ11 ክፍል