የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ ፕሮግራም ከአሁኑ ሰዐት ጀምሮ በአፍሪካ አካዳሚ ድህረ ገፅ ላይ ማግኘት ይችላሉ።በአጫጭር ኮርሶች ዝስዝር ስር ተካቶ የርሶን መምጣት ይጠብቃል። በፈለገቡበት ሰዐት ገብተው መማር ይችላሉ።ትምህርቱን እንዳጠናቀቁ የምስክር ወረቀት የሚያገኙ ይሆናል።