Skip to content
ዋናው ገፀ
የትምህርቶቻችንመርሀግብር
ስለ ኮርሶች ማብራሪያ
የትምህርት አስጣጥ ዘዴ
የምዝገባ ቅድመ ሁኔታ
ጥያቄዎች እና ቴክኒካዊ ድጋፍ
ማንነን
ስለ አካዳሚው
የ በላይ ሀላፊው ንግግር
የትምህርት ሂደት ውጤቶች
العربية
Menu
ዋናው ገፀ
የትምህርቶቻችንመርሀግብር
ስለ ኮርሶች ማብራሪያ
የትምህርት አስጣጥ ዘዴ
የምዝገባ ቅድመ ሁኔታ
ጥያቄዎች እና ቴክኒካዊ ድጋፍ
ማንነን
ስለ አካዳሚው
የ በላይ ሀላፊው ንግግር
የትምህርት ሂደት ውጤቶች
العربية
እኛን ይወቁ
ፕሮግራሙን ከጨረሱ በኋላ የትምህርት ሂደት ውጤቶች የሚከተሉት ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ተማሪዎቹ ከሸሪአ ትምህርት ምን እንደሚያሰፈልጋቸው በደንብ ተረድተውት ዲኑ ያለሱ ሊመሰረትበት ከሚችለው ከመጀመሪያው ዕውቀት የሚፈልጉትን ነገር አግኝተዋልማለት ነው ።
ፍሬውም አንድ ሙስሊም ተማሪ አላህን በማስተዋል እና በእውቀት ማምለክ ነው።
ተማሪው ቤተሰቦቹን እና ዘመዶቹን የተማረውን የዲን እውቀት እንዲያስተምር ፣ ትምህርቱም ከ ጽንፈኝነት እና ከ አክራሪነት የራቀ ወደ መልካም ስነ ምግባር የሚጣራ ነው ፡፡
ተማሪው ይህንን ዕውቀት ከወደደው እና በጥሞና ከተከታተለው ወደ አላህ ጥሪ(ዳዕዋ) ላይ በመሰማራት በሊሎችም ትምህርትን የሚያግዙ እንደ ጥናታዊ ጽሁፍ ማዘጋጀት ክሁጥባ እና ሙሃደራዎች ማዘጋጀት የሚችልበት ደርጃ ላይ ይደርሳል፡፡
ይህ ፕሮግራም ተማሪው የቀሰምውን እውቀት በመስጂዶች እና ሕዝብ በተሰበሰባቸው ቦታዎች ላይ ማስተማር ወይም በኢንተርኔት ላይ እውቀቱን በቀላሉ ለማካፈል ይችላል
አላህም ከዓላማችን (ከሀሳቡ) በስተጀርባ ነው ፣ እሱም ወደ ትክክለኛ መንገድ መሪ ነው።