የላይኛው ሂዝብ የተፍሲር ፕሮግራም
ፕሮግራሙ አጫጭር የቁርዐን ምዕራፎችን ቀለል ባለ መልኩ ሰፊ ትንታኔ እና ማብራሪያ የሚሰጥ ነው።
እሱም አጫጭር የሸሪዓ ኮርሶች ጥርቅም ሲሆን አንድ ሙስሊም ሊያውቀው ከሚገባ የእስልምና ምዕራፎች ውስጥ አንድና ከዛ በላይ ርዕሶችን የሚዳስስ ነው።
ፕሮግራሙን ለመከታተል ይሁን የምስክር ወረቀት ለማግኘት ክፍያ አይጠይቅሞ።
በስልክዎ አልያም በላፕቶፓ መከታተል ይችላሉ።
ፕሮግራሙን ሲጨርሱ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።
ፕሮግራሙ አጫጭር የቁርዐን ምዕራፎችን ቀለል ባለ መልኩ ሰፊ ትንታኔ እና ማብራሪያ የሚሰጥ ነው።
ይህ ኮርስ የቤተሰብ ህግጋት አስተምህሮትን የሚዳስስ ሲሆን፤ ሴት ልጅ በእስልምና፣ ስለ ሙስሊም ሴቶች ሂጃብ፣ ስለ ዒዳ፣ ሰለ አስተዳደግ እና ሴት ነክ ርዕሶችን ይዳሰሳል። ይህ ኮርስ
ይህ ኮርስ የልብ ተግባራት አስተምህሮት የሚዳስስ ሲሆን፤ በአላህ ላይ መመካት፣ እውነተኝነት፣ ደግነት፣ ወደ አላህ መመለስ እና የአላህ ውዴታና የመሳሰሉትን ርዕሶች ይዳስሳል።c ይህ ኮርስ የሚያቀርቡት ሼይኽ
ይህ ኮርስ የአምልኮ ህግጋትን አስተምህሮት የሚዳስስ ሲሆን፤ የጠሃራ፣ የሷላት፣ የፆም እና የሀጅ ህግጋትን እና የመሳሰሉትን ርዕሶች ይዳስሳል። ይህ ኮርስ የሚያቀርቡት ሼይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን ሲሆን
ይህ ኮርስ የአቂዳን አስተምህሮት የሚዳስስ ሲሆን፤ ሙስሊሞች ከየት አቂዳቸውን እንደሚወስዱ፣ ስድስቱ የእምነት መሰረቶች እና እነዚህ የእምነት መሰረቶችን የሚፃረሩ እና የተውሂድ ክፍሎች እና የመሳሰሉትን ርዕሶች ያብራራል።
ይህ ኮርስ ስለ እስላማዊ የመንፈስ ህክምና አስተምህሮት እና ከድግምት እና አይን እንዴት እንደ ምንጠበቅ የሚዳስስ ኮርስ ነው። እንዲሁም ስለ እስላማዊ ሩቅያ፣ አንድ ሙስሊም ከልቡ ሊሸመድዳቸው