የመጀመሪያ ዙር የዲፕሎማ የሸሪዓ ትምህርት ምረቃአፍሪካ አካዳሚ በአማረኛ ቋንቋ ዲፕሎማ የሸሪዓ ትምህር የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎችን በዙል ቅዕዳ ወር መግቢያ 1444ሂ (21/05/2023እ.እ.አ) አስመሪቋል።የተመራቂ ተማሪዎች ብዛት 660 ተማሪ ደርሷል።