ውድ ተማሪዎቻችን እንኳን ወደ ሁለተኛ ዙር ዲፕሎማ የሸሪዓ ትምህርት በደህና መጣችሁ።
ስለዚህ የሁለተኛ ዙር ተማሪዎቻችን ወደ አፍሪካ አካዳሚ መድረክ ትምህርቶች እና ፈተናዎች የሚሰጡበት በግልዎ አካውንት በመግባት፤ አካውንታችሁ መስራት አለመስራቱን አረጋግጡ።
ወደ አካውንታችሁ መግባት ካልቻላችሁ ወይም ምንም አይነት ችግር ከአጋጠማችሁ ከቴክኒክ ድጋፍ ጋር ተገናኙ።
የቴክኒክ ድጋፍ ሊንክ፡ https://bit.ly/3p83jLl