ይህ ኮርስ የልብ ተግባራት አስተምህሮት የሚዳስስ ሲሆን፤ በአላህ ላይ መመካት፣ እውነተኝነት፣ ደግነት፣ ወደ አላህ መመለስ እና የአላህ ውዴታና የመሳሰሉትን ርዕሶች ይዳስሳል።c
ይህ ኮርስ የሚያቀርቡት ሼይኽ መሐመድ ሃሚድ አብዱሰመድ ሲሆን ኮርሱ በ11 ክፍል ገደማ ይጠናቀቃል።