ይህ ኮርስ ስለ እስላማዊ የመንፈስ ህክምና አስተምህሮት እና ከድግምት እና አይን እንዴት እንደ ምንጠበቅ የሚዳስስ ኮርስ ነው።
እንዲሁም ስለ እስላማዊ ሩቅያ፣ አንድ ሙስሊም ከልቡ ሊሸመድዳቸው የሚገቡ አንገብጋቢ ዱዓዎች እና የዱዓ ህግጋትና የመሳሰሉት ይዳስሳል።
ይህ ኮርስ የሚያቀርቡት ሼይኽ ባህሩ ኡመር ሽኩር ሲሆን ኮርሱ በ13 ክፍል ገደማ ይጠናቀቃል።