ኢስላማዊ ቤተሰብ ህግጋት

ይህ ኮርስ የቤተሰብ ህግጋት አስተምህሮትን የሚዳስስ ሲሆን፤ ሴት ልጅ በእስልምና፣ ስለ ሙስሊም ሴቶች ሂጃብ፣ ስለ
ዒዳ፣ ሰለ አስተዳደግ እና ሴት ነክ ርዕሶችን ይዳሰሳል።

ይህ ኮርስ የሚያቀርቡት ሼይኽ ሃሚድ ሙሳ ሲሆን ኮርሱ በ10 ክፍል ገደማ ይጠናቀቃል።