ይህ ኮርስ የአቂዳን አስተምህሮት የሚዳስስ ሲሆን፤ ሙስሊሞች ከየት አቂዳቸውን እንደሚወስዱ፣ ስድስቱ የእምነት መሰረቶች እና እነዚህ የእምነት መሰረቶችን የሚፃረሩ እና የተውሂድ ክፍሎች እና የመሳሰሉትን ርዕሶች ያብራራል።
ይህ ኮርስ የሚያቀርቡት ሼይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን ሲሆን ኮርሱ በ15 ክፍል ገደማ ይጠናቀቃል።